
Find interesting articles and what you like
Articles
የክርስቲያኖች ሕፃናት፣ ጥምቀትን ከመቀበላቸው በፊት፣ ቅዱሳን ናቸውን? በመለኮታዊውም ቃል ኪዳን ውስጥ ናቸውን?
የክርስቲያኖች ሕፃናት፣ ጥምቀትን ከመቀበላቸው በፊት፣ በውጫዊ ቅድስና ማለትም በቤተ ክርስቲያናዊ ቅድስና ቅዱሳን ናቸው
By Augsburg Catholic·3 wk. ago
ማን ይጠመቅ?
ሰዎች ጥምቀት የሚያስፈልጋቸው ከሥጋ ሥጋ ስለሆኑ ነው፣ ማለትም በጥንተ ኃጢአት የተፀነሱ በመሆናቸው ነው።
By Augsburg Catholic·3 wk. ago
ሉተር በሮሜ 3:28 ላይ "ብቻ" የሚለውን ቃል ጨምሯል?
ማርቲን ሉተር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቃላትን ጨምሯል የሚል ክርክር ገብታቹ ታቃላቹ?
By Augsburg Catholic·4 wk. ago
ቤተእምነት አልባነት (Non denominationalism)
ቤተእምነት አልባነት (Non denominationalism) ማለት ወጥ የሆነ አንድ ቤተእምነት የሌለው፥ ወጥ ሆነ የአስተምህሮ፥ ወጥ የሆነ አስተምህሮ ስለሌለው የስህተት አስተምህሮ የምለውም የለውም።
By Addisu Bekele·1 mo. ago
የቅዱስ ቴዎዶሬት ዘቂሮስ ኦርቶዶክሳዊ ነገረ-ክርስቶስ (ክርስቶሎጂ)
ከኤፌሶን እስከ ኬልቄዶን፦ ቄርሎስ፣ ንስጥሮስ፣ ሊዮ፣ አንጾኪያ፣ እስክንድርያ፣ ቁስጥንጥንያ እና አንዱን ክርስቶስ የመመስከር ተጋድሎ
By ቅዱስ ዘካሪያስ·1 mo. ago
የክርስቲያን ሕይወት የዕለት ተዕለት ንስሐ ነው
ይልቁንም ክርስትና የሚጀምረው በጣም እውነተኛ ከሆነ ነገር ነው፦ ክርስቶስ ማስተስረዩን አስቀድሞ ፈጽሟል። ወንጌል ያንን ያለቀለት ሥራ ያውጃል። እምነት ክርስቶስ ቃል የገባውን ይቀበላል። እናም ክርስቶስ ኃጢአታቸውን ላመኑ ሰዎች ይቅርታውን ዘወትር የሚሰጥባቸውን የተጨበጡ የጸጋ መንገዶች (Means of Grace) አዘጋጅቷል፦ እነርሱም ቃሉ፣ ጥምቀት፣ የይቅርታ አዋጅ (Absolution) እና የሥጋውና የደሙ ምስጢር ናቸው።
By ቅዱስ ዘካሪያስ·1 mo. ago
ክርስትና እና ኤብዮናውያን
በክርስትና የመጀመሪያዎቹ ክፍለ ዘመናት ገጠመው ከነበሩት ታላላቅ ውዝግቦች መካከል "ኢየሱስ መሲሕ ነው ወይስ አይደለም?" የሚለው ጥያቄ ብቻ አልነበረም፤ ይልቁንም "በእርግጥ መሲሑ ማን ነው?" የሚለው የበለጠ መሠረታዊ ጥያቄ ነበር።
By ቅዱስ ዘካሪያስ·1 mo. ago
ሉተር በያዕቆብ መልእክት ላይ...
ለሉተር፣ መጽሐፉ በሐዋርያ ሳይሆን በኋላ ዘመን በነበረ ክርስቲያን የተጻፈ ነው። ይህንን ደጋግሞ ይናገራል፣ ከእርሱ በፊት የነበሩ ሰዎችም ተመሳሳይ ነገር እንዳደረጉ ይጠቅሳል።
By Augsburg Catholic·1 mo. ago
በመንፈስ ቅዱስ መሞላት
ጥያቄ፦ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ማለት ምን ማለት ነው?
By Pastor Josh Sullivan (translation:- Augsburg Catholic)·1 mo. ago
ወንጌል ሥጋዊ ፈውስን ተስፋ ይሰጣል?
ብዙ የጴንጤቆስጤ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር እንደሚፈውሳቸው ካመኑ እያንዳንዱ ሰው እንደሚፈወስ ያምናሉ።
By Pastor Josh Sullivan (translation:- Augsburg Catholic)·1 mo. ago
ከሀዋሪያቱ በኃላ ለምን አልቀጠለም የሀዋሪያነት አገልግሎት ለምንስ በዚህ ዘመን ሀዋሪያት የሉም እንላለን?
የሀዋሪያነት ሹመት ወይም ስልጣን የተሰጠው ለደቀመዛሙርቱ ብቻ ነበር ወንጌልን እንዲሰብኩ ቤተክርስቲያንን እንዲተክሉ ስልጣን የተሰጠው ለሀዋሪያቱ ብቻ ነበር ::
By Augsburg Catholic ·1 mo. ago
መጽሃፍ ቅዱስ ግልጽ ቢሆንማ ፕሮቴስታንት ቤተክርስትያን ውስጥ አስተምህሮዋዊ ልዪነቶች አይኖሩም ነበር፣ ነገር ግን አስተምህሮዋዊ ልዪነቶች ስላሉ ይህ ማለት መጽሃፍ ቅዱስ ግልጽ አይደለም!
ይሄ ሙግት እንደ ቅድመ እሳቤ የወሰደው አንድ ነገር አለ፣ ይህም የአረዳድ ወይም ትርጓሜ ልዪነቶች የሚኖሩበት ብቸኛ ምክንያት እየተተረጎመ ያለው ነገር ግልጽ ካልሆነ ብቻ ነው የሚል ነው።
By Milkiyas·1 mo. ago
ቤተክርስትያን ከመጽሃፍ ቅዱስ ትቀድማለች ለዚያ እስዋ የበላይ ባለስልጣን ነች?
ብዙ የሃገራችን ኦርቶዶክሳውያን እናም በአጠቃላይ "ecclesialists" የመጽሃፍ ቅዱስ ብቻ አስተምህሮ አረዳዳቸው ከአንድ ምዕመን ወይም እንዲሁ ከራሳቸው ምልከታ እንጂ እኛ በራሳችን ሊቃውንቶች በገለጽነው መሰረት ስላልሆነ ችግር ቢፈጥርም ለዛሬ ግን ይህን ታዋቂ ተቃውሞ እንመልከት።
By Milkiyas·1 mo. ago
በእለት ተእለት ጸሎት ለማደግ አምስት መንገዶች
የሉተራን ትውፊት እንደሚያስተምረው ጸሎት በክርስቶስ አማላጅነት ምክንያት በእምነት የሚቀርብ የእግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ ነው። ማርቲን ሉተር በትልቁ ካቴኪዝም (Large Catechism) ላይ እንደጻፈው፣ እግዚአብሔር እንድንጸልይ የሚያዝዘን የእኛ ጸሎት ስላስፈለገው ሳይሆን፣ የእርሱ ስጦታዎች ለእኛ ስለሚያስፈልጉን ነው።
By ቅዱስ ዘካሪያስ·1 mo. ago
ለምን ሕፃናትን እናጠምቃለን?
ጥያቄ 1 ፦ አንድ ጨቅላ ሕፃን መጠመቅን እምቢ ሊል አይችልም። እና “እመኑ፣ ተጠመቁም” ከተባለ፣ ጨቅላ ሕፃን በራሱ ምርጫ ማመን አይችልም።
By Pastor Josh Sullivan (translation:- Augsburg Catholic)·1 mo. ago
የውሃ ጥምቀት ወይስ የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት?
ጥያቄ ፡ ስለ ያልተጠመቁ ሰዎች የሰራኸውን ቪዲዮ አየሁ፣ እናም ጥምቀት አስፈላጊ እንደሆነ ስትናገር ሰማሁ።
By Pastor Josh Sullivan (translation:- Augsburg Catholic)·1 mo. ago
ክርስትና ሃይማኖት ወይስ ግንኙነት?
በዘመናዊው የወንጌላዊያን እንቅስቃሴ በጣም በተደጋጋሚ የምንሰማው ሃሳብ፡ "ክርስቶስ ግንኙነት እንጂ ሃይማኖት ሊመሰርት አልመጣም" የሚል ነው።
By Super Admin·1 mo. ago
አጋንንት የሚወጣው በኢየሱስ ስም ብቻ ነውን? መጽሐፍ ቅዱሳዊና የአባቶች ምርመራ
በብዙ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች (Evangelical Christians) ዘንድ፥ አጋንንት ሊባረሩ የሚችሉት "በኢየሱስ ስም" የሚለውን ሐረግ በአፍ በመናገር ብቻ እንደሆነ በተለምዶ ይታመናል።
By ቅዱስ ዘካሪያስ·1 mo. ago
ስለ «በእምነት ብቻ» /* Sola Fide */ የተፈጠረው አለመረዳት፦ የሞተ እምነት የሚያድን እምነት አይደለም
ስለ ሉተራን «በእምነት ብቻ» (Sola Fide) አስተምህሮ ካሉ የጎሉ አለመረዳቶች መካከል ዋነኛው፥ ሉተራውያን አንድ ሰው ሕይወትና ፍሬ የሌለው የደረቀ እምነት ኖሮት እንኳ ሊድን ይችላል ብለው ያምናሉ የሚለው የተሳሳተ ግምት ነው።
By ቅዱስ ዘካሪያስ·1 mo. ago
የጥንት ቤተክርስቲያን አባቶች አሁንም ለምን ያህል አስፈላጊ ሆኑ?
የሉተራን ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያን አባቶችን ከቅዱሳት መጻሕፍት ጋር በአንድ ደረጃ አታስቀምጣቸውም። ለክርስቲያናዊ ትምህርት በሁሉ ዘንድ ተቀባይነት ያለው፣ የማይሳሳት እና የመጨረሻው የበላይ ባለሥልጣን መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው (2 ጢሞቴዎስ 3:16–17)። የሆነ ሆኖ፣ አባቶች ለሐዋርያዊ እምነት እና ቤተክርስቲያን በመጀመሪያዎቹ ክፍለ ዘመናት መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ተረድታው እንደነበር ታማኝ ምስክሮች በመሆናቸው ውድ ዋጋ አላቸው።
By ቅዱስ ዘካሪያስ·1 mo. ago
Grace Alone: What the Reformation Recovered
The Reformers did not claim to invent this doctrine. Rather, they argued that they were recovering the teaching of Holy Scripture and the testimony of the early Church after centuries in which the Gospel had been obscured by confidence in human merit and works.
By Kidus Zekarias·1 mo. ago
Hebrews 6:4–6 Does Not Deny Repentance: St. Ambrose's Interpretation
Rather than teaching that repentance is impossible after baptism, Ambrose argues that Hebrews 6 is primarily teaching the impossibility of repeating baptism, not the impossibility of receiving forgiveness through repentance.
By Kidus Zekarias·1 mo. ago
ሐዋርያት ወንጌሉን በመጀመሪያ በቃል ከሰበኩ በኋላ ያንኑ ወንጌል በጽሑፍ ካስተላለፉ፣ በሐዋርያት የተነገረውና የተጻፈው ቃል አንድ ዓይነት መለኮታዊ ሥልጣን የላቸውምን?
በእርግጥም ሁለቱም እኩልና አንድ ዓይነት ፍጹም ሥልጣን (co-equal and identical authority) አላቸው፤ ምክንያቱም የሁለቱም መገኛ እና የማንቀሳቀሻ ምክኒያት (efficient cause) እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ ይህንን እውነት ቀጥሎ ባለው መጽሐፍ ቅዱሳዊና ታሪካዊ ማስረጃ እናረጋግጣለን።
By Augsburg Catholic ·1 mo. ago